Brief aus Stuttgart

ethiogermany publishes news from concerened people or groups without any prejudice. If you have your own opposing or supporting views to publish, you must send e-mail to: ethiogermany@gmail.com
| Frankfurt |

ethiogermany publishes news from concerened people or groups without any prejudice. If you have your own opposing or supporting views to publish, you must send e-mail to: ethiogermany@gmail.com

የኢትዮዽያ ጥናት በጀርመን የረጅም ዓመታት ታሪክ ያለው ነው። በተለያዩ ጀርመናውያን ተመራማሪዎች ከ17ኛው ከፍለ ዘመን ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የኢትዮዽያ ጥናት ሳይቋረጥ እስከ ዛሬ ዘልቋል። በሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲ ጥናቱ በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሏል። ኢትዮዽያ ባህሏን ቋንቋዎቿን፤ ታሪኳን በማጥናት ረገድ የአውሮፓ ተመራማሪዎች ሚናቸው ከፍተኛ እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ይመሰክራሉ። በተለይም የጀርመን ተመራማሪዎች በተለያዩ ዘመናት ወደ ኢትዮዽያ በማምራት ጥንታዊ የሆነውን ግዕዝን ጨምሮ [...]
Recently Commented