“Author Archive”
Stories written by Author

የወረዳ ኃላፊዎች ተቃዋሚዎች ላይ “ጉልቤ” መሆን ነፍሳቸው ነው!

addisadmass1

ባለ16 ሺ ብሩ ሞባይል ተመለሰ ወይስ ተወረሰ? “ታላቅ ነበርን፤ ታላቅም እንሆናለን!” እንኳን ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! እናንተ… ጊዜው እንዴት ይከንፋል እባካችሁ… ህዳሴ ግድቡ ከተጀመረ ሶስት ዓመት ሞላው እኮ! ደግነቱ የግድቡም ሥራ የዚያኑ ያህል ስለከነፈ አይጨንቀንም፡፡ በነገራችሁ ላይ—በቤኒሻንጉል-ጉሙዝ፣ የህዳሴን ግድብ ቀን ከሌሊት በ40 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ሙቀት (እሳት እኮ ነው!) እየተቀቀሉ የሚገነቡት ታላላቅ ባለሙያዎችና [...]

April 12th, 2014 | Posted in Entertainment | Read More »

Train Service in Addis

tram1

httpsv://www.youtube.com/watch?v=dedEibB50q0 Addis Ababa, 11 April 2014 (WIC) – The construction of the Addis Ababa Light Rail Transit (AA-LRT) project entered traction works, a final phase in the construction of the electrified rail system. Power traction works includes the installation of electric poles and overhead wires to power the light rail vehicles. It also includes the [...]

April 12th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

አትሌት ኃይሌ ሦስተኛ ሆቴሉን በዝዋይ ከተማ ሊከፍት ነው ::

haileresort3

ታዋቂው አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ሦስተኛ ሆቴሉን በዝዋይ ከተማ ሊከፍት ነው፡፡ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጐበታል የተባለው የዝዋዩ የኃይሌ ሪዞርት በዝዋይ ሐይቅ ዳርቻ እየተገነባ ነው፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት ከዳሸን ባንክ በጨረታ የተገዛው ይህ አዲሱ የኃይሌ ሪዞርት፣ ተጨማሪ ግንባታ ተካሂዶበት ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል፡፡ 40 መኝታ ክፍሎች፣ የመዋኛ ገንዳና ሙሉ የሆቴል አገልግሎት እንዲሰጥ በሚያስችል ደረጃ [...]

April 12th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

መከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊቱን ወቅታዊ የብሔር ተዋጽኦ ለፓርላማ ይፋ አደረገ ::

reporter2

በሕገ መንግሥቱ በተደነገገው መሠረት የአገር መከላከያ ሠራዊት የብሔር ተዋጽኦን ለማመጣጠን እየሠራ መሆኑንና በአሁኑ ወቅትም የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ውክልና በሁለተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፋ አደረጉ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ባለፈው ሳምንት የመከላከያ ሚኒስቴርን የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ለፓርላማው ባቀረቡበት ወቅት ነው የሠራዊቱ የብሔር ተዋጽኦ እየተመጣጠነ መምጣቱን የገለጹት፡፡ በሚኒስትሩ ሪፖርት [...]

April 12th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

STOP ETHNIC CLEANSING in ETHIOPIA !

stop

ከዳዊት ሰለሞን ከሰላሳ የማያንሱ የምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ ባጅላ ዳሌ ቀበሌ ገ/ማህበር ነዋሪዎች ‹‹ ወደ ክልላችሁ ተመለሱ ›› ተብለው መሬታቸውን ለመነጠቅ መቃረባቸውን ለማመልከት አዲስ አበባ በመምጣት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ካሳ ተ/ብርሃንን ካናገሩ በኋላ አፈ ጉባኤው ‹‹ወደ ቀዬአችሁ ተመለሱ እኔ ችግሩ እንዲፈታላችሁ አደርጋለሁ››በማለታቸው ገበሬዎቹ ወደ አምቦ መመለሳቸው አይዘነጋም፡፡ ወደ አምቦ የተመለሱትን [...]

April 12th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

Anole Oromo monument and Ethiopia’s history

shockingvideo1

The shameful Anole (Aannolee) Oromo Monument built by the racist OPDO in the Arsi region of Oromia has angered many Ethiopians worldwide. The current regime says the monument was built to remember Oromo war prisoners allegedly mutilated by Menelik. But what we fail to understand is beyond the emotional reaction, we have overlooked its historical [...]

April 11th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

“እኔ የምጨነቀው ስለአፋር እንጂ ስለ ጎሳ አይደለም”

valery1

ቫለሪ ብራውኒንግ ትባላለች፡፡ የአፋር አርብቶ አደሮች ልማት ማህበር ዳይሬክተር ናት፡፡ የአፋሮቹን ችግር ለጠየቃት አፋርኛውን ቅልጥፍ አድርጋ ስትናገር አፍ ታስከፍታለች፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣችው በ1966ቱ ድርቅ በበጎፈቃደኝነት ሲሆን አሁን በቋሚነት ኑሮዋ አፋር ነው፡፡ በልጅነቷ ቤተሰቦቿ ከእንግሊዝ ወደ አውስትራሊያ ሲሄዱ በመርከብ ቀይባህርን ማቋረጧን የምታስታውሰው ቫለሪ፤እጣ ክፍሌ እዚህ መሆኑን ባውቅ ኖሮ፣ያኔውኑ ከመርከቧ እወርድ ነበር ትላለች፡፡ ቫለሪ ብራውኒንግ ስለ ህይወቷ [...]

March 28th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

የሸፍጥ ክርክር የሃሰት ክምር የታሪክን እውነታ አይቀይርም! – ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ::

Ethiopia_pop_1976

የካቲት 3 ቀን 2006 ዓ/ም የወያኔ/ኢሕአዴግ ሊቀ-መንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለአገር-ውስጥ ጋዘጤኞች በሰጡት መግለጫ ላይ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ በድፍረት የሰጡት ምላሽ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴን ብቻ አይደለም መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በእጅጉ ያሳዘነና ያሳፈረ ሆኖ አግኝተነዋል። በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እግር የተተኩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተረከቡት የመንግሥት ሥልጣንን ብቻ [...]

March 5th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

የዩናይትድ እስቴስ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮያ ዉስጥ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳለ በዘንድሮዉ አመታዊ ሪፖርቱ ይፋ አደረገ::

kerry1

March 2, 2014 ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 20/2006 (ቢቢኤን) ፦ የዩናይትድ እስቴስ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት (State Department) ባወጣዉ የዘንድሮ የሰዓዊ መብት ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናዉናቸዋል ያለዉን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በመዘርዘር ሰፋ ባለ መልኩ አቅርቦታል። ቀድም ሲል ኢትዮጵያ ዉስጥ በ2003 በተደረገዉ ምርጫ፤ በሟቹና በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስቴር መለስ ዜናዊ ይመራ የነበርዉ ኢ.ህ.አዴ.ግ ከ547 የህዝብ ተወካዮች ምክር [...]

March 5th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ጠረፍ ግጭት ተቀሰቀሰ! 71 ኢትዮጵያውያን ሞቱ! “ድረሱልን” እያሉ ነው!

IMGP0344

ባሶንዳ በተባለችዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማ 77 ኢትዮጵያዉያን ተገድለዋል ሲሉ ከጥቃቱ የተረፉ ኢትዮጵያዉያን ገለጹ:: ከመተማ ቀጥላ በምትገኘዉ ባሶንዳ በምትባለዉ የሱዳን ጠረፍ ከተማና አካባቢ በኢትዮጵያዉን ሽፍቶችና በሱዳን ሽፍቶች መካከል የተነሳዉን ግጭት ተከትሎ አራት ሱዳናዉያን በመሞታቸዉ ሳብያ ለብቀላ የተነሱት ሱዳናዉያን ታጣቂ ሐይላት ኢትዮጵያዉይንን በጅምላ እየገደሉ ነዉ አገር ወገን ይድረስልን ሲሉ ወደ ሱዳን በመተማ በኩል የገቡ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች እየተጣሩ [...]

March 5th, 2014 | Posted in Headlines | Read More »

April 2014
S M T W T F S
« Mar    
 12345
6789101112
13141516171819
20212223242526
27282930