ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከቻንስለር አንገላ መርከል ጋር ተገናኙ::

***********************************************************************
በበርሊን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክብርት ሙሉ ሰለሞን የጀርመኗ ቻንስለር አንገላ መርከል በMeseberg ቤተ መንግስቱ በጠሩት የአምባሳደሮች ስብሰባ ላይ እ.ኤ.አ. ጁላይ 9 ቀን 2019 የተሳተፉ ሲሆን በወቅቱ ክብርት አምባሳደሯ ከክብርት ቻንረስለሯ ጋር ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ክብርት ቻንስለር አንገላ መርከል ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በሱዳን ሰላም ለማምጣት እያደረጉት ያለውን ውጤታማ ጥረት የሚያደንቁና የሚደግፉ መሆናቸውን ገልጸው ይህንኑ መልዕክት እንዲተላለፍላቸው ጠይቀዋል።

-Ethiopian Embassy Germany

Recommended For You

About the Author: admin