የወንድማችን የነብዩ ተፈሪ ስረዓተ ቀብር !

እንደምን ዋላችሁ ወገኖቼ !
የወንድማችን የነብዩ ተፈሪን ስረዓተ ቀብር አስመልክቶ የመጨረሻው ስንብትና የፀሎት ፕሮግራሙ የሚካሄደው ፍራንክፈርት ከተማ በሚገኘው Niederrad Friedhof Hahn Str. 12. 60528 .frankfurt am Main አርብ/ Freitag 08/11/2019 ጥዋት
10: 00 ላይ ስለሆነ የምትችሉ ወገኖች በተቻለ መጠን በሰዓቱ ለመገኘት እንድትችሉ ፕሮግራማችሁን ከወዲሁ አስቀድሞ በማስተካክል እንድትገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ቤተሰቦቹና ጓደኞቹ

Recommended For You

About the Author: admin