ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ለ1450 የግንባታ ሰራተኞች የእራት ግብዣ አደረጉ::

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ለ1450 ወጣት የግንባታ ሰራተኞች የእራት ግብዣ በነሐሴ 28 2011 ምሽት አደረጉ:: ወጣቶቹ የግንባታ ሰራተኞች የብሔራዊ ቤተመንግስት ፕሮጀክትን በአፋጣኝ ለመጨረስ ረጅም ሰአታትና ቀን ከሌት ሲታትሩ የከረሙ ናቸው:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ወጣቶቹ ስለጠንካራ ሥራቸውና ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በሥራቸው ላሳዩት ትጋት እና ቁርጠኝነት አመስግነው ለኢትዮጵያ ወጣቶች አርአያ መሆናቸውን ገልፀዋል::

PM Abiy Ahmed hosted a dinner for more than 1450 young construction workers yesterday evening. The youth who are engaged in the National Palace project have been spending several hours during the day and night, working hard to expedite the project. ‪Prime Minister Abiy commended them for their commitment and dedication to hard work and highlighted that they are role models for a generation of youth in Ethiopia.

Recommended For You

About the Author: admin