ወንድማችን መቶ አለቃ አግዘው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየን!

ለዉድ የኢትዮ ጀርመን ግብረሃይል አባላት::
ወንድማችን መቶ አለቃ አግዘው ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየን ሰምታችኋል:: ለአንዴም ለመጨረሻም ሳይሰናበተን እስከወዲያኛው አሸለበ ። በቃ አጣነው።
በወንድም አግዘው ተሾመ ህልፈት ምክንያት ፣ በማህበራችን አስተባባሪነት በገንዘብም ሆነ በገንዘብም፣ በጉልበትም፣ በሀሳብም ሆነ በተለያየ መልኩ: ትብብር ላደረጋችሁ በሙሉ ታላቅ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን። በዚህ ምክንያት፣ የፍትሀትና የስንብት ፕሮግራም ተደርጎ አስከሬኑ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ ፣ ወደ ድሬዳዋ የሚላከው ነገ ስለሆነና የቀብር ስነስርዓቱ: ወዳጅ ዘመድ በተገኘበት እንዲፈፀም ወንድማችን አግዘዉን እንድንሰናባተው ዛሬና ነገ ፕሮግራም አዘጋጅተናል:: ምግብ (ፀበል ፀዲቅ) እናቀርባለን::

ቦታ: መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን
አድራሻ: Kruppstrasse 134 – 60388 Frankfurt am Main
ሰዓት: 14 uhr
ጥያቄ ያላችሁ 0174 5849581 ደዉሉ።

bolsa de pierna decathlon
Adidas Stan Smith
sadarināšanās gredzeni
χρυσσες πλατφορμες
napihljivi fotelj merkur
nike air zoom pegasus 36 w
replika spor ayakkabı toptan
ted baker aurinkolasit
moschino tričko
νακ παπουτσια πεδιλα

Recommended For You

About the Author: admin