Membership

በጀርመን ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያዉያን ላለፉት ብዙ አመታት አገራችንን በአምባ ገነንነት ሲመራ የቆየዉን የወያኔ አገዛዝ ስንቃወም ቆይተናል፥፥
በአሁኑ ጊዜ ወያኔ ከዋና ከተማችን ከአዲስ አበባ ተባሮ መቀሌ ላይ መሽጎ ከነ ኦነግ ጋር በመተባበር ሀገራችንን ለማፈራረስ ተነስቷል፥፥
ስለዚህ ባለንበት ሀገር በጎሳና በሀይማኖት ሳንከፋፈል ለ ፩ ኢትዮጵያ መታገል ስለሚኖርብን አንድ ላይ ሆነን ብንታገል ዉጤታማ ስለምንሆን በአባልነት ይመዝገቡ፥፥ በአባልነት የተመዘገበዉ ሰዉ መብቱ እንዲጠበቅለት ማህበሩ ይረዳል፥፥አባልነት በነፃ ነዉ፥፥