በርሊን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቄሮ ተወረረ!

በርሊን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የደረሰው ጥቃት ለኤምባሲው በቂ ጥበቃ ባለመኖሩ የተከሰተ መሆኑንና በድርጊቱም ማዘኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ድኤታ አቶ ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ተወካይ ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት […] Read more »