Car Tax in Ethiopia

#በአዲሱ_የኤክሳይዝ_ታክስ_መሰረት_ያገለገለ_መኪና_ዋጋ

ለምሳሌ አንድ ያገለገለ ቶዮታ ቪትዝ 2004 ሞዴል መኪና #በኢትዮጵያ_ገቢዎችና_ጉምሩክ_ሲዲ_ፕራይሰ
ላይ (7,460 ዶላር) ወደ ኢትዮጵያ ሲቀየር
245,434

እነደ ትራንስፖርት፣ኢነሹራንስ እና ተጨማሪ
ልዩ ልዩ ወጪዎችን ጨምሮ ፤ 60,000 ብር በጠቅላላው
=245,434.00+60,000= #305,434 የኢትዮጵያ ብር
ይሆናል በዚህም መሰረት ጠቅላላ ዋጋው ሲሰላ፡-

ሀ.(መኪናው የተገዛበት ጠቅላላ ወጪ x ቀረጥ) x 35%
=305,434 x 35%=#106901.90

ለ. (መኪናው ተገዛበት ጠቅላላ ወጪ+ሀ) ኤክሳይዝ ታክስ x (405%)
=(305,434+106,901.90) x405%=#1,669,960.40

ሐ. (መኪናውየተገዛበት ጠቅላላ ወጪ+ሀ+ለ) x ቫት (15%)
= (305,434+106,901.90+1,669,960.40) x15%
=#312,344.44

መ. (መኪናው የተገዛበት ጠቅላላ ወጪ+ሀ+ለ+ሐ)xሱር ታክስ(10%)
= (305,434+106,901.90+1,669,960.40+
312,344.44) x10%=#239,464.07

ሠ. (መኪናው የተገዛበት ጠቅላላ ወጪxዊዝሆልዲንግ ታክስ (3%)
=305,434x 3%=9,163.02

ረ.ጠቅላላ ተከፋይ ቀረጥ እና ታክስ =ሀ+ለ+ሐ+መ+ሠ
=(305,434+106,901.90+1,669,960.40+
312,344.44+ 239,464.07 +9,163.02) = #2,337,833.83

ከነጋዴው ትርፍ በፊት በአማካኝ የመኪናው ጠቅላላ ዋጋ
=305,434.00 +2,337,833.83 = #2,643,267.83# #ሁለት_ሚልየን_ስድስት_መቶ_አርባ_ሶስት_ሺ_ሁለት_መቶ_ ስልሳ_ሰባት_ብር

Recommended For You

About the Author: admin