HR6600 በአማርኛ.

117ኛ ምክር ቤት 2ኛ ስብሰባ HR 6600 

በኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሠላም እና የዴሞክራሲ ጥረቶችን ለመደገፍ፡፡

የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት

ጥር 27፣ 2014 (እ.ኤ.አ. ፌብሪዋሪ 4፣ 2022)አቶ ማሊኖውስኪ (ራሳቸውን፣ የካሊፎርኒያዋን ወ/ሮ ኪም፣ አቶ ሚክስ እና አቶ ምክካውልን ወክለው) የሚከተለውን የሕግ ረቂቅአቅርበዋል፤ ረቂቁ ለውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ እንዲሁም ከዚያ በተጨማሪ ለፍርድ ቤት አካል፣ ለገንዘብ አገልግሎቶች እና ለወታደራዊአገልገሎቶች ኮሚቴዎች ተመርቷል፤ የሚመለከተው ኮሚቴ ባለው ሥልጣን ሥር የሚወደቁት የረቂቁ ድንጋጌዎች ለእያንዳንዱ ጉዳይየሚታዩበት ጊዜ በቀጣይ በአፈ ጉባኤ የሚወሰን ይሆናል፡፡……………

የሕግ ረቂቅ

በኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሠላም እና የዴሞክራሲ ጥረቶችን ለመደገፍ፡፡ይህ በምክር ቤት በተሰበሰቡት የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት እና የተወካዮች ምክር ቤት ይደንገግ፡፡ክፍል 1፡ አጭር ርእስይህ ሕግ ‹‹የኢትዮጵያ መረጋጋት፣ ሠላም እና ዴሞክራሲ ሕግ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ 

ክፍል 2፡ የፖሊሲው መግለጫ

bolsa de pierna decathlon
Adidas Stan Smith
sadarināšanās gredzeni
χρυσσες πλατφορμες
napihljivi fotelj merkur
nike air zoom pegasus 36 w
replika spor ayakkabı toptan
ted baker aurinkolasit
moschino tričko
νακ παπουτσια πεδιλα

የአሜሪካ ፖሊሲ እንደሚከተለው ነው፡-

(1) የኢትዮጵያን የእርስ በእርስ ጦርነት እና ሌሎች ግጭቶች እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረጉትን በዓለም አቀፍ ደረጃእውቅና የተሰጣቸው ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ጥሰቶች፣ የጦር ወንጀሎች፣ በሰብዓዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች፣ ዘርማጥፋት እና ሌሎች አረመኔያዊ ድርጊቶችን ለማስቆም የሚደረጉ ጥረቶችን መደገፍ፣(2) በኢትዮጵያ መረጋጋት ለማስፈን እና የኃይል ጥቃትን ለማስቆም የዲፐሎማሲ፣ የልማት እና የሕግ መንገዶችን በሙሉመጠቀም፣(3) በኢትዮጵያ ውስጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸው ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ጥሰቶች፣ የጦር ወንጀሎች፣በሰብዓዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች፣ ዘር ማጥፋት እና ሌሎች አረመኔያዊ ድርጊቶችን የሚፈጸሙ ሰዎችን ተጠያቂእንዲሆኑ የሚያደርጉ ጥረቶችን መደገፍ እና(4) ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና አንድነቷ የተጠበቀ ኢትዮጵያን ለማምጣት የሚደረጉ አካታች ብሔራዊ ውይይቶችን ማበረታታት፡፡

ክፍል 3፡ የማረጋጋት ጥረቶችን ሰብዓዊ መብቶችን እና ዴሞክራሲን መደገፊያ ዘዴ (ስትራቴጂ)

(ሀ) በአጠቃላይ – ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ አስተዳዳሪ፣ ከገንዘብ መሥሪያ ቤት ኃላፊ (ሴክሬተሪ ኦፍ ዘ ትሬዠሪ) እናከሌሎች ከሚመለከታቸው የፌደራል ክፍሎች እና ኤጀንሲዎች ኃላፊዎች ጋር በመቀናጀት – የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ(ሴክሬተሪ ኦፍ ስቴት) የኢትዮጵያን የእርስ በእርስ ጦርነት እና ሌሎች ግጭቶች ለማስቆም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ በዓለም አቀፍ ደረጃእውቅና የተሰጣቸው ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ጥሰቶች፣ የጦር ወንጀሎች፣ በሰብዓዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች፣ ዘር ማጥፋት እናሌሎች አረመኔያዊ ድርጊቶችን የፈጸሙ ሰዎችን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ እንዲሁም በኢትዮጵያ ዴሞክራሲን፣ ሰብዓዊ መብቶችን እናእርቅን ለማበረታታት የሚደረጉ ጥረቶችን የሚደግፍ ዘዴ (ስትራቴጂ) ይቀርጻሉ፡፡

(ለ) አላባውያን – በንዑስ ክፍል (ሀ) ላይ አስፈላጊ መሆኑ የተገለጸው ዘዴ የሚከተሉትን ጨምሮ ዘዴው የሚፈጸምበትን እቅድ ማካተትአለበት፡-

(1) ከተባበሩት መንግሥታት፣ ከአፍሪካ ሕብረት፣ ከአውሮፓ ሕብረት እና ከሌሎች ቀጠናዊ አካላት፣ ሀገራት እና ዓለም አቀፍአጋሮች ጋር የዲፕሎማሲ ግንኙነትን ማዳበር፣

(2) ጽኑ እና አጣዳፊ ሰብዓዊ ቀውስን ለማሸነፍ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በሚመለከት መፍትሔ መስጠት፣ (ስደተኞችን፣ በአገርውስጥ የተፈናቀሉ ሰዎችን፣ ለጉዳት የተጋለጡ ሰዎችን እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ እርስ በርስ ጦርነት እና በሌሎች ግጭቶችምክንያት በኃይል እንዲፈናቀሉ የተደረጉ ሰዎችን ጨምሮ) ለጉዳት የተጋለጡ ሰዎች ያልተገደበ ተደራሽነት እና ሰብዓዊ እርዳታእንዲያገኙ ማረጋገጥ፣

(3) በኢትዮጵያ ያለውን የእርስ በርስ ጦርነት እና ሌሎች ግጭቶች ለማስቀጠል ወይም ተጽእኖ ለማድረግ የግጭቱ አካል ለሆነማንኛውም ወገን የሚደረገውን የውጭ የቁሳቁስ ድጋፍ ለይቶ ማወቅ እና ማስቆም፣

(4) በኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጸሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና የተሰጣቸው ሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ጥሰቶች፣ የጦር ወንጀሎች፣በሰብዓዊነት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች፣ ዘር ማጥፋት እና ሌሎች አረመኔያዊ ድርጊቶች ፍትሕ እና ተጠያቂነትን መደገፍእንዲሁም የሕግ የበላይነትን ማጠናከር፣ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ፣

(5) እንደ አስፈላጊነቱ ግለሰቦቹን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ድንገተኛ እቅዶችን ጨምሮ በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ኤምባሲ ሠራተኞችን እና የአሜሪካ ዜጋዎችን እንዲሁም የአሜሪካ ሕጋዊ ቋሚ ነዋሪዎችን ደህንነት እና ጥበቃ ማረጋገጥ፣

(6) የጥላቻ ንግግርን እና የኃይል ጥቃት ቀስቃሽ የሆኑ ንግግሮችን መጠቀምን ጨምሮ – ከአሜሪካ ውጭ በሚፈልቁ በኢትዮጵያየእርስ በእርስ ጦርነቱ እና ሌሎች ግጭቶች እንዲቀጥሉ በማድረግ ላይ ያተኮሩ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘቶች የሚያደርሱትን ጉዳትለመቀነስ ከማህበራዊ ሚዲያ ድርጅቶች ጋር በኢትዮጵያ ያለውን የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ መዋጋት፣

(7) ሴቶችን እና ወጣቶችን ጨምሮ ትርጉም ባለው መልኩ የሁሉንም ብሔረሰቦች የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በማሳተፍ ግጭትአፈታትን፣ አካታች ውይይትን፣ እርቅን እንዲሁም በኢትዮጵያ ሠላም ለማስፈን እና የኃይል ጥቃትን ለማስቆም የሚደረጉማህበረሰባዊ መሠረት ያላቸው ጥረቶችን መደገፍ፣

(8) በኢትዮጵያ የተከሰተው የእርስ በእርስ ጦርነት እና ሌሎች ግጭቶች መንስኤዎችን ትንተና ጨምሮ በኢትዮጵያ በእርስ በእርስጦርነቱ እና በሌሎች ግጭቶች ለተጎዱት ሰዎች የግጭት አፈታትን እና የሰነ ልቦና እንዲሁም ማህበራዊ መልሶ ማቋቋምን መደገፍ፣

(9) እንደ አስፈላጊነቱ በኢትዮጵያ በእርስ በርስ ጦርነት ጊዜ የተጎዱ ወይም የወደሙ የሕክምና እና ሌሎች ከጤና ጋር የተያያዙመሠረተ ልማቶችን ወደነበሩበት የመመለስ ጥረቶችን መደገፍ፣ 

Recommended For You

About the Author: admin