ህወሃትን ለጥፋት አሳንሶ ማየት በጣም በጣም አደገኛ አካሄድ ነው::

ህወሃትን ለጥፋት አሳንሶ ማየት በጣም በጣም አደገኛ አካሄድ ነው” – በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ሀሙስ ሰኔ 14; 2010 ዓ.ም. ሲሳይ አጌና; መሳይ መኮንንና ምናላቸው ስማቸው በተሳተፉበት የኢሳት ጋዜጠኞች ውይይት ላይ ኤርሚያስ ለገሰ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ህወሃቶች ተደራጅተው ጥቃት ሊያደርሱ ይችላሉ ብሎ ስጋቱን ሲገልፅ ሊያደርጉት አይችሉም በሚል ከባልደረቦቹ ለደረሰበት ተቃውሞ የሰጠው ምላሽ

ባልደረቦቹ ህወሃት አቅሟ ተዳክሟል; በሰልፉ ላይ ጥቃት ልታደርስ አትችልም ብለው አጥብቀው ቢከራከሩም እሱ ግን በአቋሙ መፅናቱ እውነትም ኤርሚያስ ሰዎቹን ጠንቅቆ ያውቃቸዋል የሚያስብል ትንበያ ነበር የሰጠው:: የቀን ጅብ ምንጊዜም የቀን ጅብ ነው ::

Recommended For You

About the Author: admin

2 Comments

Comments are closed.