#ቀጣፊ_መንግሥት፥ #ቀጣፊ_መሪ!#ማጣፊያው ሲያጥረው!

አገር አለኝ ብሎ ከየትም ተጠራርቶ ወደ አገሩ ሲገባ ፣ እዚህ በስደት እንደሚያደርገው መስሎት የሚያውቀውን ባንዲራ ይዞ ገባ። ጠባሳ የሌለውን ባንዲራ ማለቴ ነው። ተፈትሾ ኮንትሮ-ባንድ የተገኘበት ሰው የለም። አደንዛዥ እፅም ይሁን ሌላ አደገኛ drug አላገኙም። ተፈትሾ ሲወረስ የዋለው የኢትዮጵያ ባንዲራ ነው። ማውለብለብ አትችሉም እንኳን አላሉም። custom ላይ ውርስ ሆኗል። እንደ ኮንትሮባንድ በጉልበት ተወስዷል። Well በትናንትናው እለት የውብላ ማርያምን ወደ ቋሚ ቤቷ ለመመለስ የነበሩ ካህናት እና ምእመናን የኢትዮጵያን ሰንደቅ በመያዛቸው ሁሉም ታቦቷን ጨምሮ በኦሮሚያ ፖሊስ ታግተዋል ። ከዚህም አልፎ በተተኮስባቸው ጥይት ቁጥራቸው እስካሁን ያልተገለፀ ሲቆስሉ ሁለት ደግሞ ተገለዋል። በተጨማሪም የፌዴራል ፖሊስ በደምብ ዩኒፎርሙ ላይ የኦሮሚያን ባንዲራ አሸርግዶ ፎቶ ተነስቷል። የኦሮሚያ ክልል ከትግራይ በላቀ መልኩ ዲፋክቶ እየመሰለ ነው።

 

#ቀጣፊ_መንግሥት#ቀጣፊ_መሪ!#ማጣፊያው ሲያጥረው፣ ዐብይ ከበላይ ሆኖ የሚያዘው የኦሮሚያ መንግስት፣ሽመልስ አብዲ’ሳ የሚመራው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ወታደሮች’ ታቦት በተሸከሙ ቀሳውስትና ምዕመናን ላይ #አረመኒያዊ ድርጊት ካካሄዱ በኋላ ነብስ ቀጥፈው ምንም ረብሻ ሳይካሄድ ጥምቀት በሰላም አለቀ ብለው ሳያፍሩ መግለጫ ካወጡ በኋላ ህዝብ ሲጮህባቸው ካፈርኩ አይመልሰኝ ላለማለት ይህን ማሳበቢያ መግለጫ አወጡ።እናጣራለን #ብላብላ መግለጫው መጨረሻው የሚሆነው ክርስቶስ ለስጋው አደላ እንዲሉ የሚሆነው ታቦታቱን ያጀቡት ወጣቶች ወደ ወታደሩ ድንጋይ ስለወረወሩ ነው የሚል መደምደሚያ ላይ እንደሚመጡ ግልጽ ነው። የአስራ ሁለት አመት ልጅ ባንክ ሊዘርፍ ሲል ገደልነው እንዳለችው ወያኔ አይነት ነው።#አዳነች_አቤቤ ጎንደር ላይ የደረሰባትን እፍረት ለመበቀል ኦርቶዶክስም፥ አማኙም አማራ ነው በሚል የጅል መንፈስ፣ የኦሮሚያ ክልልን ወታደር አዲስ አበባ ላይና ባካባቢው አጎራባች መንደሮች አሰማርታ ቂምዋን ከብልጽግና ወንጌል ጋር በማቀናጀት ነብስ አስጠፍታለች።#ማንንም‘ ከንግዲህ ወዲያ አታታልሉም እያደር ሴራችሁ ራሳችሁን ይበላችኋል። ቃል ለምድር ለሰማይ!!

holdbarhet nespresso kapsler
vinglas boda nova
qatar airways handgepäck gewicht
חוק רמקולים תחת כיפת השמיים
כורסא אגורה
nike tech fleece tapered joggers in blue
dámské jarni kotníkové boty tamaris
best apple watch bands for women
dežna obleka za otroke
spodnje hlače moške
fiitgonline.com

Recommended For You

About the Author: admin