በጀርመን ለምትኖሩ ኢትዮጵያዉያን የሀገር ጥሪ !

በጀርመን ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤
አገራችን ኮሮና ቫይረስን/COVID -19 ለመከላከል በምታደርገው ጥረት ከጎኗ በመሰለፍ የበኩላችሁን ድርሻ ማበርከት የምትፍልጉ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከታች በተጠቀሰው የጽ/ቤታችን ሂሳብ ቁጥር በመጠቀም አገራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ ከታላቅ አደራ ጋር እየገለጽን፣ በጽ/ቤታችን በአካል በመቅረብ ማስተላለፍ ለምትፈልጉ ደግሞ ሰኞና ሀሙስ ቀናት በስራ ሰዓት በመቅረብ አገራዊ ግዴታችሁን መወጣት እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳውቃለን።

• Beneficiary: Äthiopisches General Consulate
• IBAN DE 78500400000581098100
• Swift Code(BIC): COBADEFFXXX
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ. +069 972 69 627/34

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት
ፍራንክፈርት
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

Recommended For You

About the Author: admin