በጀርመን የኮሮናን ሥርጭት ለመቀነስ የተጣለ አዲስ እገዳ

ባለፈው አርብ በተህዋሲው የተያዘ ሐኪም ያገኛቸው መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ራሳቸውን ለ14 ቀናት አግለዋል።ሜርክል በጀርመን የተህዋሲውን ሥርጭት ለመቀነስ የወጣውን አዲስ ገደብ ትናንት ይፋ ካደረጉ በኋላ ነበር ሐኪሙ በኮሮና ተህዋሲ የተያዙ መሆናቸው የተነገራቸው።

Recommended For You

About the Author: admin