በጀርመን ሀገር ለሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ድርጅቶች !

Ethio German Task Force – የኢትዮጵያዉያን ግብረ ሃይል በጀርመን Landgrafen str.19, 60486 Frankfurt am Main www.ethiogermany.de Tel. 017654839226ለ…………………………,……………….e-mail……………………………………Fax…,……………………………………Tel………..,…………………………….. ኢትጀ/ቁ001/8/20 በጀርመን በተለያየ የንግድ ዘርፍ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወንድሞችና እህቶች! በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ግብረ […] Read more »

የኢትዮ ጀርመን ግብረሃይልን ይቀላቀሉ !

ኢትዮጵያውነትን አብረን እንገንባ ! ፎርሙን ሞልተው ይላኩ ! www.ethiogermany.de/membership Read more »

በርሊን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቄሮ ተወረረ!

በርሊን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የደረሰው ጥቃት ለኤምባሲው በቂ ጥበቃ ባለመኖሩ የተከሰተ መሆኑንና በድርጊቱም ማዘኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ድኤታ አቶ ሬድዋን ሁሴን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ተወካይ ጋር በስልክ ባደረጉት ውይይት […] Read more »

ደብዳቤ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ::

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አዲስ አበባ በሚያነቡ አይኖች ላይ የደስታን ፀዳል እንዲሁም በተፈናቀሉና በግፍ በተጨፈጨፉ ወገኖቻችን የሐዘን ጥላ በአጠላበት መጠለያ ታዛ ውስጥም የሳቅ […] Read more »

ወንድማችን ጉዱ ካሳ (አለማየሁ በላይነህ) አረፈ !

ጀግናው እና ሀገር ወዳዱ ወንድማችን አቶ አለማየሁ በላይነህ( ጉዱ ካሳ ) በክብር ወደ ፈጣሪ ሸኝተነዋል:: አምላክ ነፍሱን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን :: ስራዎቹ ለዘላለም ይታወሳሉ ለቤተሰቦቹ እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥልኝ 🙌 እንዲህ አይነት ሀገር […] Read more »

Erste Flutung des Nil-Staudamms in Äthiopien!

Mit viel Pathos lobt Äthiopiens Ministerpräsident die Inbetriebnahme des neuen Mega-Staudamms. Ägypten und Sudan fürchten jedoch um ihre Wasserversorgung – und pochen auf eine rechtliche Vereinbarung. Äthiopiens Ministerpräsident Abiy Ahmed […] Read more »

Ethiopians Demonstration in Frankfurt. Ethiopians Unite!

Read more »

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በ ፍራንክፉርት !

Read more »

Stop Gigi Kiya in Deutschland !

#Stop Gigi Kiya Posted by Ab Taff on Friday, 3 July 2020 Read more »

Teff in Deutschland. በጀርመን ሀገር ጤፍ መዝራት ተጀመረ !

Read more »

አባይ የፈለቀው ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው !

Read more »

Hilfe für Äthiopien – አርዳታ ለኢትዮጵያ!

5 May at 16:36 ·  የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ በጥሬ ገንዘብና በአይነት እንዲሁም ወደ 4.4 ሚሊዮን ብር በላይ ከመ/ቤቱ ሰራተኞች ተሰበሰበ===============================================በብሄራዊ የኮቪድ […] Read more »

ማስታወቂያ ከኢትዮጵያ ቆንስላ – Äthiopische Konsulat Frankfurt

Read more »

Äthiopien – German Federal Archive

Read more »

ጀርመን እንዴት ኮሮና በሽታን እንደተቋቋመች !

ጀርመን በአሁኑ ሰዓት የተመዘገቡ ከ160ሺ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሲገኙ፣ ከ6ሺ በላይ ህይወታቸው አልፏል። ከ120ሺ በላይ ሲያገግሙ ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ምርመራዎች ተደርገዋል። ቢሆንም እስካሁን እንደተፈራው ወረርሽኙ ሃኪም ቤቶችን አላጨናነቀም። 20ሺ ከሚሆኑ […] Read more »