በርካታ የጥላቻ ቪድዮዎች በኢትዮጵያውያን ላይ ስትረጭ ነበር።በቅርቡ ለተከበረው የመስቀል በዓል ሳይቀር እራሷን በኦነግ ስም በመጥራት ”የአዲስ አበባን ሕዝብ እንፈጃለን” እያለች ስትዝት ነበር።በቅርቡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳፍራ ወደ ሀገር ቤት እንደገባች […] Read more »
የቅንጅቱ ምሥጢረ ኃይለ ሥላሴ (አንድነት) ከ35 ዓመታት በኋላ የሀገሩን መሬት ሊረግጥ ነው። ምሥጢረ በቅንጅት ዘመን የቅንጅት ስዊዘርላንድ የድጋፍ ኮሚቴ ሰብሳቤ የነበረና ለሀገራችን ና ለሕዝባችን መብት በመከራከር በአውሮፓ አደባባዮቸ ማለትም ጄኒቫ/ሰዊዘርላንድ፣ […] Read more »
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መታወቂያ መመርያ ተሻሻለ 29 August 2018 ውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎች ምዝገባና የመታወቂያ አሰጣጥ መመርያ ቁጥር 3/2010 በማሻሻል፣ ብሔር የማይጠቀስበት መታወቂያ ለነዋሪዎች መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ […] Read more »
መንግሥት ከ150 ቢሊዮን ብር በላይ ቃል ሲገባለት ከ111 ቢሊዮን ብር በላይ ወደ ቋቱ አስገብቷል Read more »
የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች ሰብዓዊ እርዳታ 170 ሚሊዮን ዶላር ለገሰ በኢትዮጵያ በግጭቶችና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ህይወትን ለመታደግ የ170 ሚሊዮን ዶላር ሰብዓዊ እርዳታ እንደሚሰጥ የአሜሪካ መንግስት […] Read more »