Dr. Tsegaye Degineh

tsegaye degineh Read more »

ደብዳቤ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ::

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሬፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አዲስ አበባ በሚያነቡ አይኖች ላይ የደስታን ፀዳል እንዲሁም በተፈናቀሉና በግፍ በተጨፈጨፉ ወገኖቻችን የሐዘን ጥላ በአጠላበት መጠለያ ታዛ ውስጥም የሳቅ […] Read more »

ወንድማችን ጉዱ ካሳ (አለማየሁ በላይነህ) አረፈ !

ጀግናው እና ሀገር ወዳዱ ወንድማችን አቶ አለማየሁ በላይነህ( ጉዱ ካሳ ) በክብር ወደ ፈጣሪ ሸኝተነዋል:: አምላክ ነፍሱን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን :: ስራዎቹ ለዘላለም ይታወሳሉ ለቤተሰቦቹ እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥልኝ 🙌 እንዲህ አይነት ሀገር […] Read more »

Ethiopians Demonstration in Frankfurt. Ethiopians Unite!

Read more »

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በ ፍራንክፉርት !

Read more »

Stop Gigi Kiya in Deutschland !

#Stop Gigi Kiya Posted by Ab Taff on Friday, 3 July 2020 Read more »

Teff in Deutschland. በጀርመን ሀገር ጤፍ መዝራት ተጀመረ !

Read more »

አባይ የፈለቀው ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው !

Read more »

Hilfe für Äthiopien – አርዳታ ለኢትዮጵያ!

5 May at 16:36 ·  የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ በጥሬ ገንዘብና በአይነት እንዲሁም ወደ 4.4 ሚሊዮን ብር በላይ ከመ/ቤቱ ሰራተኞች ተሰበሰበ===============================================በብሄራዊ የኮቪድ […] Read more »

ማስታወቂያ ከኢትዮጵያ ቆንስላ – Äthiopische Konsulat Frankfurt

Read more »

Äthiopien – German Federal Archive

Read more »

ጀርመን እንዴት ኮሮና በሽታን እንደተቋቋመች !

ጀርመን በአሁኑ ሰዓት የተመዘገቡ ከ160ሺ በላይ ቫይረሱ ያለባቸው ሲገኙ፣ ከ6ሺ በላይ ህይወታቸው አልፏል። ከ120ሺ በላይ ሲያገግሙ ከ2.5 ሚሊዮን በላይ ምርመራዎች ተደርገዋል። ቢሆንም እስካሁን እንደተፈራው ወረርሽኙ ሃኪም ቤቶችን አላጨናነቀም። 20ሺ ከሚሆኑ […] Read more »

በጀርመን ለምትኖሩ ኢትዮጵያዉያን የሀገር ጥሪ !

በጀርመን ለምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤አገራችን ኮሮና ቫይረስን/COVID -19 ለመከላከል በምታደርገው ጥረት ከጎኗ በመሰለፍ የበኩላችሁን ድርሻ ማበርከት የምትፍልጉ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከታች በተጠቀሰው የጽ/ቤታችን ሂሳብ ቁጥር በመጠቀም አገራዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ […] Read more »

በጀርመን የኮሮናን ሥርጭት ለመቀነስ የተጣለ አዲስ እገዳ

ባለፈው አርብ በተህዋሲው የተያዘ ሐኪም ያገኛቸው መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ራሳቸውን ለ14 ቀናት አግለዋል።ሜርክል በጀርመን የተህዋሲውን ሥርጭት ለመቀነስ የወጣውን አዲስ ገደብ ትናንት ይፋ ካደረጉ በኋላ ነበር ሐኪሙ በኮሮና ተህዋሲ የተያዙ […] Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የ150 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለአፍሪካ ጠይቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ለቡድን ሃያ አገራት በጻፉት ደብዳቤ ከኮቪድ-19 [ኮሮናቫይረስ] ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የ150 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለአፍሪካ ጠይቀዋል። ይህ ድጋፍ የአፍሪካን የድንገተኛ ጊዜ ጤና አገልግሎትን፣ ለበጀት ድጎማ፣ […] Read more »